Telegram Facebook

News

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር በ11ኛው የአፍሪካ የምህንድስና ሳምንት እና በ9ኛው የአፍሪካ የምህንድስና ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

ማህበራችን የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር በካምፓላ፣ ኡጋንዳ እየተካሔደ በሚገኘው 11ኛው የአፍሪካ የምህንድስና ሳምንት እና 9ኛው የአፍሪካ የምህንድስና ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል። ማህበራችን በአህጉራችን ካሉ...

Sep 17, 2025

5ተኛው የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር የምሕንድስና ጉባኤ በባህርዳር ከተማ ተካሔደ

5ተኛው የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር የምሕንድስና ጉባኤ ከላሊበላ ጥናት፣ ዲዛይን እና ቁጥጥር ሥራዎች ኃላ/የተ/የግ/ማኅበር ጋር በጋራ በመሆን በባህርዳር ከተማ ተካሒዷል። የተለያዩ ተቋማት ኃላፊዎች እና መሐንዲሶች...

Aug 31, 2025

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር እና የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር አብሮ ለመስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ ሁለቱ ተቋማት ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት የሚያሻሽሉ ስራዎችን አብሮ...

Aug 6, 2025