Telegram Facebook

News

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር በ11ኛው የአፍሪካ የምህንድስና ሳምንት እና በ9ኛው የአፍሪካ የምህንድስና ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

September 17, 2025

ማህበራችን የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር በካምፓላ፣ ኡጋንዳ እየተካሔደ በሚገኘው 11ኛው የአፍሪካ የምህንድስና ሳምንት እና 9ኛው የአፍሪካ የምህንድስና ጉባኤ ላይ በመሳተፍ ላይ ይገኛል። 
ማህበራችን በአህጉራችን ካሉ መሐንዲሶች፣ መሪዎች፣ ባላድርሻ አካላት፣ በሚካፈሉበት በዚህ ጉባኤ ላይ ሀገራችን ኢትዮጵያን በመወከል በመካፈሉ ኩራት ይሰማናል።

The Ethiopian Association of Civil Engineers (EACE) is proud to participate in the 11th UNESCO Africa Engineering Week & 9th Africa Engineering Conference taking place in Kampala, Uganda.

This gathering brings together engineers, innovators, and leaders from across the continent to share knowledge, strengthen collaboration, and drive sustainable development through engineering.

We are honored to represent Ethiopia and contribute to shaping Africa’s engineering future!