የኢትዮጵያ ሲቪል መሀንዲሶች ማህበር 24ኛ /59ኛ ጠቅላላ ጉባኤውን መጋቢት 23 ቀን 2015 ዓ.ም በሳይንስ ሙዝየም የተካሄደ ሲሆን
በጉባኤው ላይ በኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ለበርካታ ዓመታት ላገለገሉ ለ10 ባለሙያዎች እውቅና ተሰጥቷል ።
1. የተከበሩ ኢንጂነር ኃ/ማርያም ደሳለኝ
2.ኢንጂነር አበበ በለጠ
3.ኢንጂነር አምሃ እየሱስ መታፈርያ
4.ኢንጂነር አሊ መሀመድ
5.ኢንጂነር ዘላለም ሰይፉ
6.ዶ/ር ኢ/ር ውብሸት ዠቃለ
7.ኢ/ር ሽመልስ እሽቴ
8.ኢ/ር ይበልጣል ዘውዱ
9.ዶ/ር ኢ/ር ገረመው ሳህሉ
10.ዶ/ር ኢ/ር ካሳሁን አድማሱ ናቸዉ።