የኢትዮጲያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር የሙያ ማህበር ሲሆን ዋና አላማውም በሀገሪቱ የሲቪል ምህንድስና ሙያን ማሳደግ፤ ማጎልበት፤ የሲቪል ምህንድስና ትምህርትን እና የምርምር ስራዎችን እንዲበረታቱ ማድረግ ነው፡፡ ማህበሩ በአገራችን የኮንስትራክሽን ዘርፍ እድገት እና የተሻለ ለውጥ እንዲያመጣ ማህበራችን በእየዓመቱ ጥናቶችን፣ ገንቢ የውይይት መድረኮችን እና የመፍትሔ ሃሳቦችን እያቀረበ ያዘጋጃል።
መስፈርቱን ማሟልት የምትችሉ ድርጅቶች የስራውን ዝርዝር ከዚህ ማስፈንጠሪያ በማውረድ ፋይናንሻል ፕሮፖዛላችሁን ለብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ እና ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ሰነዶችን በማሟላት ቴክኒካል ፕሮፖዛላችሁን ለብቻ በማድረግ በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ሰነዳችሁን እስከ ሐምሌ 10, 2014 ድረስ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ማህበሩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ከላይ የተሰጠው ማስፈንጠሪያ የማይሰራ ከሆነ ከዚህ በታች ያለውን ይጠቀሙ
https://eacecivil.org/documentations/10
ለበለጠ መረጃ ፡
ኢሜል፡ eacecivil@gmail.com
ስልክ፡ 0901250000