የመወያያ መድረክ - የኮንስትራክሽን ሕግ ባለሙያዎች ማኅበር (ኮ.ባ.ማ)

የኮንስትራክሽን ሕግ ባለሙያዎች ማኅበር (ኮ.ባ.ማ) ባዘጋጀው የመወያያ መድረክ አቶ አልማው ወሌ "በኮንስትራክሽን ሕግ" ዙሪያ ንግግር ያቀርባሉ። አቶ አልማው ወሌ በከፍተኛ ፍርድ ቤትና በጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ዳኛ የነበሩ፣ "የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሕግ፣ ማዕቀፎቹና አተገባበራቸው" በሚል ርእስ ትልቅ መጽሐፍ (547 ገጽ) ያዘጋጁ የሕግ ባለሙያ ናቸው።

ስለሆነም፣ ንግግሩን ለማዳመጥና በውይይቱ ለመሳተፍ የሕግ ባለሙያዎችና መሐንዲሶች የሆናችሁ በአክብሮት ተጋብዛችኋል።

የኮንስትራክሽን ሕግ ባለሙያዎች ማኅበር (ኮ.ባ.ማ)

ስልክ ቁጥር 09 11 93 25 80

ቀን፡- ሰኔ 25 ቀን 2014 (ቅዳሜ)

ሰዓት፡- ከጠዋቱ 3፡00 (ሦስት) ሰዓት

ቦታ፡- "ቤትወገን" 1ኛ ፎቅ (ሊቢያ ጎዳና ከቶታል ዘነበወርቅ አደባባይ ወደ ገብርኤል መሄጃ ዲማ የአገር ባህል ምግብ ቤት ፊት ለፊት)