Announcement
የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር የኢዲቶሪያል ቦርድ ኮሚቴ ቡሌቲን እና የጆርናል ጥናታዊ ፅሁፍ ፀሀፊዎች እና ገምጋሚዎች የምስጋናና የሽልማት ፕሮግራም
January 25, 2022
የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር የኢዲቶሪያል ቦርድ ኮሚቴ ቡሌቲን እና የጆርናል ጥናታዊ ፅሁፍ ፀሀፊዎች እና ገምጋሚዎች የነበሩትን የምስጋና እና የሽልማት ፕሮግራም በቀን ጥር 21/2014 ዓ.ም. በ7፡00 ሰዓት ጉር ሾላ በሚገኘው በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት አዳራሽ አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም በዚሁ ፕሮግራም ላይ እንዲገኙ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡
ያሉት ቦታዎች ውስን ስለሆኑ አስቀድመው ለሚመዘገቡ ቅድሚያ ይሰጣል። በዝግጅቱ ላይ እንዲሳተፉ ለተመረጡ ተመዝጋቢዎች በኢሜይል የምናሳውቅ ይሆናል።
ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ይጠቀሙ።