የሀዘን መግለጫ

የማህበራችን አባል የሆኑት ፕሮፌሰር ንጉሴ ተበጀ (Fellow Engineer) ከዚህ አለም በሞት መለየት ማህበሩ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለጸእየገለጸን

በማህበራችን ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ ማህበሩን በመመስረትና ከመደበኛ አባልነት እስከ የስራ አስፈፃሚ ቦርድ በመሆኑ ያገለገሉ ሲሆን ህይወታቸው እስካለፈበት ቀን ድረስ ማህበሩን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በዕውቀትና በገንዘብ ሲደግፉ የቆዩ ሲሆን የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበርም የተሰማውን ልባዊ ሐዘን እየገለፀ ነገ በቀን 14/05/2013 ዓ.ም ላይ በቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስትያን ከቀኑ 6፡00 በሚፈፀመው የቀብር ስነስርዓት ላይ በሚደረገው የሽኝት መርሃ ግብር ላይ የማህበሩ አባላት በመገኘት ሐዘናችሁን እንድትገልፁ እናሳውቃለን፡፡

ፕሮፌሰር ንጉሴ ተበጀ (Fellow Engineer) በታማኝነት እና በስነምግባር በሞያቸው አገራቸው ሲያገለግሉ የነበሩ መሆናቸውን ማህበሩ ይመሰክራል::

የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር

Condolence

On behalf of the Ethiopian Association of Civil Engineers we want to express our deepest and most sincere condolences to the family and friends of Prof. Nigussie Tebeje (Fellow engineer) and EACE Community.

May his soul Rest in Peace

Ethiopian Association of Civil Engineers