የስራ ልምምድ ፕሮግራም ምዝገባ (Internship Program Application)

የኢትዮጲያ ሲቪል መሃንዲሶች ማህበር ከፖለቲካ ነጻ የሆነ እና ለትርፍ ያልተቋቋመ የሙያ ማህበር ሲሆን ዋና አላማውም በሀገሪቱ የሲቪል ምህንድስና ሙያን ማሳደግ፤ ማጎልበት፤ የሲቪል ምህንድስና ትምህርትን እና የምርምር ስራዎችን እንዲበረታቱ ማድረግ ነው፡፡

ማህበሩ ከተለያዩ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከተሰማሩ ድርጅቶች እና ተቋማት ጋር በመተባበር ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ስራ ያላገኙ እና አሁን ባለው የኮሮና ቫይረስ እና ሌሎች ምክንያቶች ስራ ላይ ለማይገኙ አባላቶቹ የስራ ልምምድ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። የስራ ልምምድ ፕሮግራሙ በአገሪቱ በሚገኙ የተለያዩ የህንፃ፣ የመንገድ፣ የድልድይ፣ የውሃ፣ የግድብ፣ የፓርክ ግንባታ እና የመሳሰሉት ፕሮጀክቶች ላይ ሲሆን ፍላጎቱ ያላችሁ የማህበሩ አባላት በማህበሩ ድህረ ገፅ (EACE Internship Application) በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ፕሮግራሙ ላይ ለመሳተፍ የማህበሩ መደበኛ ወይም ተባባሪ አባል መሆን አስፈላጊ ነው፡፡ በተጨማሪም ምዝገባው በድህረ ገጹ ብቻ የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን።

በምዝገባ ወቅት ወደ አካውንትዎ ለመግባት የአባልነት መታወቂያ ቁጥርዎንና የይለፍ ቃልዎን (password) ይጠቀሙ፡፡ የይለፍ ቃልዎን (password) የማያውቁት ከሆነ “Forgot Your Password?” የሚለውን ሊንክ በመጠቀም አዲስ ማውጣት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በኢሜል አድራሻችን eaceregister@gmail.com ይላኩልን፡፡

የኢትዮጲያ ሲቪል መሃንዲሶች ማህበር, 2013 ዓ.ም.

For more information please our telegram channel and groups

Https://t.me/eacec

https://t.me/ECFEt

https://t.me/eaceg 