የስራ ልምምድ ፕሮግራም ምዝገባ (Internship Program Application) - በድጋሚ የወጣ

የኢትዮጲያ ሲቪል መሃንዲሶች ማህበር ከተለያዩ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ ከተሰማሩ ድርጅቶች እና ተቋማት ጋር በመተባበር ከዩኒቨርስቲ ተመርቀው ስራ ያላገኙ እና አሁን ባለው የኮሮና ቫይረስ እና ሌሎች ምክንያቶች ስራ ላይ ለማይገኙ አባላቶቹ በአገሪቱ በሚገኙ የተለያዩ የህንፃ፣ የመንገድ፣ የድልድይ፣ የውሃ፣ የግድብ፣ የፓርክ ግንባታ እና የመሳሰሉት ፕሮጀክቶች ላይ የስራ ልምምድ ፕሮግራም አዘጋጅቷል። በዚህም መሠረት በመጀመሪያው ዙር ማስታወቂያ ያመለከቱትን የመደብን ሲሆን አሁንም በቀሩት ቦታዎች ለማመልከት ፍላጎቱ ያላችሁ የማህበሩ አባላት በማህበሩ ድህረ ገፅ (EACE Internship Application) በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ፕሮግራሙ ላይ ለመሳተፍ የማህበሩ መደበኛ ወይም ተባባሪ አባል መሆን አስፈላጊ ነው፡፡ በተጨማሪም ምዝገባው በድህረ ገጹ ብቻ የሚካሄድ መሆኑን እንገልጻለን።

በምዝገባ ወቅት ወደ አካውንትዎ ለመግባት የአባልነት መታወቂያ ቁጥርዎንና የይለፍ ቃልዎን (password) ይጠቀሙ፡፡ የይለፍ ቃልዎን (password) የማያውቁት ከሆነ “Forgot Your Password?” የሚለውን ሊንክ በመጠቀም አዲስ ማውጣት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በኢሜል አድራሻችን eaceregister@gmail.com ይላኩልን፡፡

የኢትዮጲያ ሲቪል መሃንዲሶች ማህበር, 2013 ዓ.ም.